Christmas gifts that help children in need. Shop Now →
Woman feeding special needs child

የሆልት ኢንትናሽናል የአመጋገብ እና አቀማመጥ መመሪያ

ከአንድ አመት እድሜ በታች የሆኑ ህፃናት እና ከዚያ እድሜ በላይ ያሉ ልጆችን ለማገልገል የሚረዳ መመሪያ

ይህን ገጽ እና መመሪያውን በሚከተሉት ቋንቋዎች ማግኘት ይችላሉ

መመሪያው ስለ ምንድን ነው?

ይህ መመሪያ ከአንድ አመት እድሜ በታች የሆኑ ህፃናት እና ከዚያ እድሜ በላይ የሆኑ ልጆች ተንከባካቢዎችን በደህንነታቸው የተጠበቀ የአመጋገብ ዘዴዎች ዙሪያ ላይ መረጃ በመስጠት ለማገዝ የተዘጋጀ ነው። በተጨማሪም ከመመሪያው የሚገኙ ነገሮች:

number 1 in a circle

ከአንድ አመት እድሜ በታች ስለሆኑ ህፃናት እና ከዚያ እድሜ በላይ ስላሉ ልጆች እድገት አጠቃላይ መረጃ

number 2 in a circle

ተንከባካቢዎች ሊከታተሉዋቸው የሚግቡ ወሳኝ የእድገት ደረጃዎች

number 3 in a circle

አመጋገብን የሚረዱ ብቻ ሳይሆን አጠቃላይ የእያንዳንዱን ልጅ ደህንነትን የሚያበለፅጉ አጋዥ ስልቶች

ጠንካራ የልጅ እድገት ለበለፀገ ማህበረሰብ መሰረት ነው።በመሆኑም አንድ ተንከባካቢ የአንድን ልጅ እድገት ሲያግዝ/ስታግዝ ለአጠቃለይ ለማህበረሰቡ ደህንነት አስተዋእፆ አደረገ/አደረገች ማለት ነው። ተንከባካቢዎች ለጤናማ እና ጥሩ እድገት ላላቸው ልጆች መኖር ወሳኝ ሚና አላቸው።ጥሩ እድገት ያለው ልጅ ጤናማ ፥ምርታማ እና ራሱን የቻለ ጎልማሳ ይሆናል።ተንከባካቢዎች የሚሰሩት ስራ፤ ለልጆች የሚሰጡት እንክብካቤ ፤ልጆች እምርታ እነዲያሳዩ ትልቅ ሀይል የሚሰጠጥና አስፈላጊ ነገር ነው።

ይህ መመሪያ በአንድ ልጅ ህይወት ውስጥ የሚገኙ ተንከባካቢዎች ሁሉ እነዲጠቀሙበት ታስቦ የተዘጋጀ ነው።አነዳንድ በመመሪያው ላይ የሚገኙ መረጀዎችን የጤና እንክብካቤ ሠራተኞች ፣ልጆች ያለቸውቤተሰቦች እና ሌሎች የማህበረሰብ አባላት ለማወቅ ፍላጎት ሊኖራቸው ይኖራል ፡፡ እነደግለሰቡ ፍላጎት አንዳንዶች መላውን ምዕራፍ ወይም ክፍል በማንበብ ሊጠቀሙበት ሲችሉ ፣ ሌሎች ደግሞ የተወሰኑ መመሪያዎችን ፣ ስዕሎችን ፣ መግለጫዊ ስእሎችን ወይም ተግባሮችን ብቻ ማጣቀስን ጠቃሚ ሆኖ ሊያገኙት ይችላሉ ፡፡

ሙሉ መመሪያውን ወይም የተወሰኑ ክፍሎችን ያውርዱ

ማውረድየተገናኘ ፒ.ዲ. ከፍተኛ ጥራት – 219 MB
 ማውረድየበይነመረብ ጥራት – ዝቅተኛ ውሂብ PDF – 24 MB
————————————————
 ማውረድመግቢያ:ከምግብ ባሻገር
ስሰ መመሪያው
የመመሪያው አጠቃቀም
መመሪያውን ለሌሎች ስለ ማጋራት
————————————————
 ማውረድንዑስ ክፍል 1: የአመጋገብ መሰረታዊ ጉዳዮች: ጥሩ እና ለአደጋ ያልተጋለጠ አመጋገብን ሊረዳ የሚችል መረጃ
ምዕራፍ1: መሰረታዊ አመጋገብ ለሁሉም ህፃናት እና ተንከባካቢዎች
 ማውረድየአቀማመጥ መሰረታዊ ሐሳቦች
 ማውረድየአዋዋጥ መሰረታዊ ሐሳቦች
 ማውረድየስርዓተ ስሜት መሰረታዊ ሐሳቦች
 ማውረድየጡት ማጥባት መሰረታዊ ሐሳቦች
 ማውረድየጡጦ ማጥባት መሰረታዊ ሐሳቦች
 ማውረድየማንኪያ አመጋገብ መሰረታዊ ሃሳቦች
 ማውረድበኩባያ የመጠጣት መሰረታዊ ሃሳቦች
 ማውረድራስን የመመገብን የተመለከቱ መሰረታዊ ሐሳቦች
 ማውረድየምግብ ጥንካሬ እና ልስላሴ አና የፈሳሽ ውፍረት እና ቅጥነት መሰረታዊ ሐሳቦች
 ማውረድየመስተጋብር መሰረታዊ ሐሳቦች
————————————————
 ማውረድንዑስ ክፍል 2: አመጋገብ በየእድሜ ደረጃ: የአመጋገብን እድገት ለመደገፍ እና ለአመጋገብ ችግሮች መፍትሄ ለማግኘት የተዘጋጀ መረጃ
 ማውረድምእራፍ 2፡የህይወት የመጀመሪያ አመት: 0-12 ወር ዕድሜ
 ማውረድምእራፍ 3: የህፃናት እድገት ፡- ከ 12-24 ወር እድሜ ላሉ
 ማውረድምእራፍ 4: ከ24-36 ወር ላሉ ልጆች
 ማውረድምእራፍ 5: ከፍ ያለ ህጻን: 36 ወር እና ከዛ በላይ
————————————————
 ማውረድንዑስ ክፍል 3: ልዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እና ጉዳዮች፤ ለተለመዱ የአካል ጉዳት አይነቶች አዎንታዊ የአመጋገብ እድገት እነዲኖር የሚረዳ መረጃ
 ማውረድምእራፍ 6: አካል ጉዳተኛ የሆነ ወይም ልዩ ፍላጎት ያለው ህፃን
 ማውረድምእራፍ 7: ሁሉም የእድሜ ደረጃ የተለመዱ የአመጋገብ ችግሮች እና መፍትሄዎቻቸው
 ማውረድምእራፍ 8: የምግብ ጊዜን ፋይዳ እነዲኖረው ማድረግ: ልጆችን በመልካም ግንኙነት ማሳደግ
————————————————
 ማውረድንዑስ ክፍል 4: ቅጥያ ፥ስልቶች፥ተነባቢ ጽሑፎች ፥እና መረጃዎች ለተንከባካቢዎች እና ለማኅበረሰብ
ምእራፍ 9: ቅጥያ
 ማውረድበየእድሜዉ የአመጋገብ እድገት: የአመጋገብ እድገት ጊዜ ሰሌዳ
 ማውረድአይነተኛ የልጅ የእንቅስቃሴ የእድገት ደረጃዎች እና አሳሳቢ ጉዳዮች
 ማውረድየምግብ ጠጣርነት እና ልስላሴ እና የፈሳሽ ቅጥነት እና ውፍረት ማሳያ ሰሌዳ
 ማውረድየተለየ የምግብ እና የመጠጥ ምሳሌዎች ዝርዝር
 ማውረድምግብን እና መጠጥን መለወጥ
 ማውረድምግብን የማሻሻያ መመሪያ
 ማውረድአመጋገብን የሚደግፉ የተለመዱ ቁሶች
 ማውረድየማንኪያ ሰሌዳ
 ማውረድበአቀማመጥ እና በአቅርቦት ፈጠራ ማሳየት
 ማውረድየአመጋገብ ዘዴዎች እና ስልቶች
 ማውረድህፃናትን ማረጋጊያ እና ማንቂያ ተግባሮች
 ማውረድየሚነበቡ ጽሁፎች ለተንከባካቢዎች እና ለማህበረሰብ
 ማውረድ— የተለመዱ የአመጋገብ ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸዉ ፈጣን ማሳያ ሰሌዳ
 ማውረድ— አመጋገብ እና ከልጅ ጋር የሚደረግ የመስተጋብር ምልክቶች
 ማውረድ— የጉርሻ እና የመጎንጨት መጠን
 ማውረድ— የአመጋገብ አቀማመጥ የተግባር ዝርዝር
 ማውረድ— የጥርስና(የአፍ) እንክብካቤ እና ጥርስ መፋቅ
 ማውረድየተለመዱ የአመጋገብ ችግሮች እና መፍትሔዎቻቸዉ ፈጣን ማሳያ ሰሌዳ
 ማውረድሕጻናት ምን ያህል መመገብ አለባቸዉ?
 ማውረድምእራፍ 10: ትርጓሜዎች(በተለየ ሁኔታ በመምሪያዉ ዉስጥ ጥቅም ላይ የዋሉ ቃላት)
 ማውረድምእራፍ 11: ማጣቀሻ (የበለጠ መረጃ ከወዴት ይገኛል)